የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት ቁልፍ መግለጫዎች፡-

ሰብስክራይብ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት ቁልፍ መግለጫዎች፡- 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ዘዴዎች በ24 ሰዓት ውስጥ 3 ሂማርስ ሮኬቶችን እና 39 ድርኖችን ጥለዋል። 🟠 የሩሲያ ጦር ማእከላዊ ቡድን ታክቲካዊ አቋሙን በማሻሻል 420 የሚደርሱ የዩክሬን ጦር ወታደሮችን እንዳጠፋ እና ብራድሌን ጨምሮ ሁለት አይ.ኤፍ.ቪ ታንኮችን አውድሟል። 🟠 የምዕራቡ ቡድን ሁለት የመልሶ ማጥቃት ሙከራዎችን በመመከት በአምስት የዩክሬን ጦር ብርጌዶች እና በአዞቭ* ላይ ጉዳት አድርሶ 540 የሚደርሱ ወታደራዊ አባላት ጠፍተዋል። 🟠 የሩሲያ ጦር የምስራቅ ጦር ቡድን ተጨማሪ ጠቃሚ ቦታዎችን በመያዝ 145 የዩክሬን ወታደራዊ አባላትን አጥፍቷል። 🟠 የሩሲያ ጦር የደቡብ ቡድን ሃላፊነት በሆኑ አካባቢዎች የኪዬቭ ኃይል 450 ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን አጥቷል። 🟠 የሰሜን ጦር ቡድን በዩክሬን ልዩ ኦፕሬሽን ሃይሎች የተሰነዘረውን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ በመመለስ ስድስት ብርጌዶችን አጥቅቶ 140 የሚደርሱ ወታደራዊ አባላትን አጥፍቷል። 🟠 የሩስያ ጦር የዩክሬን ሚ-24 ሄሊኮፕተርን ባረፈበት የአየር ማረፊያ ወስጥ አውድሟል። *አዞቭ በሩሲያ የታገደ አሸባሪ ድርጅት ድርጅት ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0