አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተሻለ ውክልና እንዲኖራት ሩሲያ ጠየቀች

ሰብስክራይብ
አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተሻለ ውክልና እንዲኖራት ሩሲያ ጠየቀች በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ወይም የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በምክር ቤቱ ውስጥ ዝቅተኛ ውክልና ሲኖራቸው የምዕራባውያኑ ስብስብ ግን ከመጠን በላይ ውክልና እንዳለውና ይህም አሁን ያለውን የዓለም ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታን የማያሳይ ነው ሲሉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ቫሲሊ ኒቤንዚያ ሰጥተውት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል። ሩሲያ እና አሜሪካን ጨምሮ በርካታ ሀገራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለውጥ እንደሚያሻው በተደጋጋሚ ሲናገሩ ቢቆዩም ማሻሻያው ምን ዓይነት ቅርፅ ሊይዝ ይገባዋል በሚለው ጉዳይ ላይ ግን አይስማሙም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0