የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት ቁልፍ መግለጫዎች፡-

ሰብስክራይብ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት ቁልፍ መግለጫዎች፡- 🟠 የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ዘጠኝ የዩክሬን አየር ሀይል አውሮፕላኖችን አወደመ። 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ባራክታር ቲቢ2ን ጨምሮ 81 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በ24 ሰአታት ውስጥ መትቶ ጥሏል። 🟠 ዩክሬን በቀኑ ውስጥ በአጠቃላይ 1800 ወታደሮችን አጥታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0