የኬንያ ባለስልጣናት የታክስ ጭማሪ ረቂቅ ህጉን ቢያነሱም አዲስ ተቃውሞ ተጀምሯል

ሰብስክራይብ
የኬንያ ባለስልጣናት የታክስ ጭማሪ ረቂቅ ህጉን ቢያነሱም አዲስ ተቃውሞ ተጀምሯል በናይሮቢ ፖሊስ በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ አስለቃሽ ጭስ መተኮስ መጀመሩ ተዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0