🪧ቱኒዚያውያን ከአሜሪካ ኤምባሲ ውጪ እስራኤልን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ

ሰብስክራይብ
🪧ቱኒዚያውያን ከአሜሪካ ኤምባሲ ውጪ እስራኤልን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ የፍልስጤም ደጋፊ ተቃዋሚዎች ቱኒዝያ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ደጃፍ በመሰብሰብ እስራኤል በጋዛ እያካሄደች ያለውን ጥቃት አውግዘዋል። የአሜሪካ አምባሳደር እንዲባረሩ እና ኤምባሲው እንዲዘጋም ጠይቀዋል። እስራኤል በጋዛ ጦርነት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ ቱኒዚያውያን ድምፃቸውን ለማሰማት እና የእስራኤል ወራሪ ሀይል ፈፅሞታል የሚባለውን የዘር ማጥፋት እንዲያቆም ለመጠየቅ በተደጋጋሚ አደባባይ ወጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0