የቡርኪናፋሶ ሰራዊት ከ150 በላይ አሸባሪዎችን አስወገደ
ዘመቻው ሰኔ 18 እና 19 በምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል እንደተካሄደ የቡርኪናፋሶ ሰራዊትን ጠቅሶ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።
በመቶዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎች በያምባ ከተማ የአቅርቦት ተልዕኮ ላይ ያሉ ወታደሮችን ለማስቆም ላደረጉት ሙከራ የሀገሪቱ የመከላከያ ሃይል ምላሽ ሰጥቷል። በዘመቻው ወታደራዊ መሳሪያዎችንም ለመያዝ ተችሏል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ፎቶዎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240701/4713.html
የቡርኪናፋሶ ሰራዊት ከ150 በላይ አሸባሪዎችን አስወገደ
የቡርኪናፋሶ ሰራዊት ከ150 በላይ አሸባሪዎችን አስወገደ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ ሰራዊት ከ150 በላይ አሸባሪዎችን አስወገደ ዘመቻው ሰኔ 18 እና 19 በምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል እንደተካሄደ የቡርኪናፋሶ ሰራዊትን ጠቅሶ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። በመቶዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎች በያምባ ከተማ የአቅርቦት ተልዕኮ... 01.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-01T15:02+0300
2024-07-01T15:02+0300
2024-07-01T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий