የሰኔ 15 ቀትር ዋና የዓለም ዜናዎች
🟠 ኩባ በጋዛ ሰርጥ እስራኤል ፈጽማለች ያለችውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በመቃወም፤ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICJ) የደቡብ አፍሪካን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
🟠 ሩሲያ ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት የጀመረበትን የመታሰቢያ ቀን በሀዘን አክብራለች።
🟠 ሩሲያ ውስጥ በሌለበት የተከሰሰው የዩክሬናዊው ናዚ ተባባሪ የነበረው ያሮስላቭ ሁንካ እና ግብረ አበሮቹ ቢያንስ 500 የሶቪዬት ዜጎችን መግደላቸውን፤ ከእነዚህ ውስጥ አይሁዶችና ፖላንዳውያንን እንዳሉበት የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ሻሂርማን አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ ተናግሯል።
🟠 አሜሪካ የሩሲያን የቪዛ ማዕከላት ከዘጋች እና ዲፕሎማቶቿን ከታክስ ልዩ መብት የምትነጥቅ ከሆነ ሞስኮ በቂ ምላሽ እንደምትሰጥ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
🟠 በምእራብ ዩክሬን ሎቮቭ ክልል ውስጥ የአውሮፕላኖች መለዋወጫዎች የተከማቹበት መጋዘኖች ላይ ጉዳት መድረሱን የኒኮላይቭ የምድር ውስጥ አውታር አስተባባሪ ሰርጌይ ሌቤዴቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240622/4125.html
የሰኔ 15 ቀትር ዋና የዓለም ዜናዎች
የሰኔ 15 ቀትር ዋና የዓለም ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የሰኔ 15 ቀትር ዋና የዓለም ዜናዎች 🟠 ኩባ በጋዛ ሰርጥ እስራኤል ፈጽማለች ያለችውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በመቃወም፤ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICJ) የደቡብ አፍሪካን ክስ መቀላቀሏን የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 ሩሲያ ታላቁ... 22.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-22T12:17+0300
2024-06-22T12:17+0300
2024-06-22T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий