በሰሜን ኮሪያው ሮዶንግ ሲሙን ጋዜጣ ከታተመው የቭላድሚር ፑቲን አምድ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
🟠 ተፎካካሪዎች የሩሲያን ኢኮኖሚ በአዲስ ማዕቀቦች ለማዳከም፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ውጥረትን ለመቀስቀስ እየሞከሩ ነው። ሩሲያን ለመግታት እና ለማግለል በአሜሪካ የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም።
🟠 የሩስያ ተፎካካሪዎች ኪዬቭ የሲቪል ኢላማዎችን እንድትመታ እያበረታቱ ነው እና ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንደሚልኩ እያስፈራሩ ነው።
🟠 ሩሲያ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ይበልጥ ዲሞክራሲያዊ እና የተረጋጋ ለማድረግ ከሰሜን ኮሪያ ጋር የቀረበ ትብብር ለመፍጠር ዝግጁ ናት፡፡
🟠 ሞስኮ አውርስያ ክልል ውስጥ እኩል እና የማይከፋፈል የደህንነት አርኪቴክቸር ለመገንባት ታስባለች፡፡
🟠 ዩናይትድ ስቴትስ ከዚህ ቀደም ከሰሜን ኮሪያ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ለመተግበር አሻፈረኝ ብላ አዲስ እና ተቀባይነት የሌላቸውን ጥያቄዎች ሆን ብላ እያቀረበች ነው።
🟠 ለዓመታት የዘለቀውን የአሜሪካ የኢኮኖሚ ጫና፣ ትንኮሳ፣ ማስፈራርያ እና ወታደራዊ ዛቻ በመቋቋም ሰሜን ኮርያ ጥቅሟን በብቃት እየጠበቀች ነው።
🟠 ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ የሰብአዊ ትብብርን ያዳብራሉ፣ የጋራ የቱሪስት ጉዞዎችን እና የባህል ልውውጥን ይጨምራሉ፡፡
🟠 ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ከምዕራቡ ዓለም ነፃ የሆኑ የክፍያ መንገዶችን ያዘጋጃሉ፤ እንዲሁም ህገ-ወጥ ገደቦችን በጋራ ይቃወማሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240618/3845.html
በሰሜን ኮሪያው ሮዶንግ ሲሙን ጋዜጣ ከታተመው የቭላድሚር ፑቲን አምድ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
በሰሜን ኮሪያው ሮዶንግ ሲሙን ጋዜጣ ከታተመው የቭላድሚር ፑቲን አምድ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ኮሪያው ሮዶንግ ሲሙን ጋዜጣ ከታተመው የቭላድሚር ፑቲን አምድ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 🟠 ተፎካካሪዎች የሩሲያን ኢኮኖሚ በአዲስ ማዕቀቦች ለማዳከም፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ውጥረትን ለመቀስቀስ እየሞከሩ ነው። ሩሲያን ለመግታት እና ለማግለል... 18.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-18T12:57+0300
2024-06-18T12:57+0300
2024-06-18T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሰሜን ኮሪያው ሮዶንግ ሲሙን ጋዜጣ ከታተመው የቭላድሚር ፑቲን አምድ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
12:57 18.06.2024 (የተሻሻለ: 13:20 18.06.2024)
ሰብስክራይብ