በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ዓለም አስተማማኝ የደህንነት ስርዓት የመገንባት ልዩ አጋጣሚ ነበራት ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ዓለም አስተማማኝ የደህንነት ስርዓት የመገንባት ልዩ አጋጣሚ ነበራት ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል። ሩሲያ ለውጭ አጋሮቿ በየጊዜው ገንቢ የሆነ የደህንነት መፍትሄዎችን አቅርባለች ። ነገር ግን ሁሉም ሙከራዎች ምንም ዓይነት ምላሽ አላገኙም ሲሉ ፑቲን ተናግራዋል። በአሜሪካ የሚዘወረው የምዕራቡ ዓለም ሀገራት የቀዝቃዛውን ጦርነት እንዳሸነፉ አስበው፤የዓለምን ሥርዓት እንደሚወስኑ አምነው ለሩሲያ ጥያቄዎች ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ሰበብ ይደረድራሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0