https://amh.sputniknews.africa/20240609/3109.html
ልዩ ቃለመጠይቅ| ዚምባብዌ በያዝነው ዓመት የምታዘጋጀው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ጉባኤ የሀገሪቱን የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤን የማዘጋጀት ዝግጁነት የሚያመለክት እንደሆነ ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ተናገሩ
ልዩ ቃለመጠይቅ| ዚምባብዌ በያዝነው ዓመት የምታዘጋጀው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ጉባኤ የሀገሪቱን የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤን የማዘጋጀት ዝግጁነት የሚያመለክት እንደሆነ ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ልዩ ቃለመጠይቅ| ዚምባብዌ በያዝነው ዓመት የምታዘጋጀው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ጉባኤ የሀገሪቱን የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤን የማዘጋጀት ዝግጁነት የሚያመለክት እንደሆነ ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ተናገሩ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ከ... 09.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-09T20:23+0300
2024-06-09T20:23+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
ልዩ ቃለመጠይቅ| ዚምባብዌ በያዝነው ዓመት የምታዘጋጀው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ጉባኤ የሀገሪቱን የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤን የማዘጋጀት ዝግጁነት የሚያመለክት እንደሆነ ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ተናገሩ
20:23 09.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024) ልዩ ቃለመጠይቅ| ዚምባብዌ በያዝነው ዓመት የምታዘጋጀው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ጉባኤ የሀገሪቱን የሩስያ-አፍሪካ ጉባኤን የማዘጋጀት ዝግጁነት የሚያመለክት እንደሆነ ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ተናገሩ
ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ከ #SPIEF2024 ጎን ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ "በዚህ ዓመት ነሐሴ ወር የሚካሄደውን 16 የሚጠጉ የክልሉ ሀገራትን የሚያሳትፈውን የሳድክ ጉባኤ ለማዘጋጀት እኛ እራሳችን ነው የወሰንነው። ይህም እንደዚያ ዓይነት ትልቅ ጉባኤ (የሩስያ-አፍሪካ ገባኤ) ለማዘጋጀት ብቁ እንደሆንን የሚነገረን ይሆናል" ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት፤ ሀገሪቱ ጉባኤውን ለማስተናገድ ዝግጁ እንዳልሆነች ከተገነዘበች፤ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የሚያስፈልገውን የመሰረተ ልማት ደረጃ ለመዘርጋት እንደምትሰራ አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia