"ሩሲያ በፖለቲካ ጉዳይ የተነሳ በአፍሪካ ሀገራት ላይ ጫና እያሳደረች አይደለም" እያደረገች ያለችው አህጉሪቱን መርዳት ብቻ ነው ፤ ሲሉ የካሜሩን ዲያስፖራ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
"ሩሲያ በፖለቲካ ጉዳይ የተነሳ በአፍሪካ ሀገራት ላይ ጫና እያሳደረች አይደለም" እያደረገች ያለችው አህጉሪቱን መርዳት ብቻ ነው ፤ ሲሉ የካሜሩን ዲያስፖራ ፕሬዝዳንት ተናገሩ "ይህ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም የአፍሪካ ሀገራት የራሳቸውን ፖለቲካ ማራመድ  አለባቸው" ፤ሲል የሄሎ አፍሪካ መፅሄት ዋና አዘጋጅ የሆኑት ሉዊስ ጎወንድ በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF)# SPIEF2024 ጉባኤ በተገኙበት ወቅት ለስፑትኒክ ተናግሯል። ይህንን የሩሲያ አካሄድ አድንቀው የአፍሪካ ሀገራት "ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማጥበቅ የሚፈልጉት ለዚህ ነው" ሲሉም አክለዋል። አፍሪካ ለምን ለሩስያ ባለሀብቶች ተመራጭ እንደምት ሆን እና አፍሪካም ለምን እንደ ሩሲያ ያለ አጋር እንደምትፈልግ ጎቨንድ ሲያስረዳ፤ ሁለቱም ወገኖች ምርጫ እንዲኖራቸው ያደረጋል፤ ከምዕራቡ ዓለም እና ከእስያ ውጪ የተለያዩ አጋሮች መኖሩ  አስፈላጊ መሆኑን ተናግሯል። "አጋሮችህን ስታበዛ ብዙ እድሎች ይኖሩኋል፤ይህ ለአፍሪካ ሆነ ለሩሲያም ትክክለኛ አስተሳሰብ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0