በናይጄሪያ የሚገኘው የአፍሪካ ትልቁ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፕላን ነዳጅ ወደ አውሮፓ ላከ።
የናይጄሪያ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ አህጉራዊ የነዳጅ ገበያን ለማስፋት በሚደረገው ጥረት የአውሮፕላን ነዳጅ፤ ወደ አውሮፓ መላክ መጀመሩን የናይጄሪያ መገናኛ ብዙሃን ቅዳሜ ዕለት ዘግበዋል።
የብሪቲሽ ፔትሮሊየም በድምሩ 45,000 ቶን የአውሮፕላን ነዳጅ ከዳንጎቴ ማጣሪያ ሌጎስ ወደ ሮተርዳም ኔዘርላንድስ በባህር በኩል በማጓጓዝ ላይ እንደሚገኝ የኤስ ኤንድ ፒ ግሎባል ኮሞዲቲ ኢንሳይትስ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጠቅሶ ዘግቧል።
በ20 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እ.አ.አ ግንቦት 2023 በይፋ የተመረቀው የዳንጎቴ ፋብሪካ ፤ የተጣራ ዘይት ለአለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ እና ናይጄሪያ በውድ ዋጋ የምታሰገባውን የነዳጅ ምርት ከጥገኝነት ለመቀነስ የተቋቋመ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ የሚገኘው የአፍሪካ ትልቁ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፕላን ነዳጅ ወደ አውሮፓ ላከ።
በናይጄሪያ የሚገኘው የአፍሪካ ትልቁ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፕላን ነዳጅ ወደ አውሮፓ ላከ።
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ የሚገኘው የአፍሪካ ትልቁ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፕላን ነዳጅ ወደ አውሮፓ ላከ። የናይጄሪያ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ አህጉራዊ የነዳጅ ገበያን ለማስፋት በሚደረገው ጥረት የአውሮፕላን ነዳጅ፤ ወደ አውሮፓ መላክ... 04.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-04T10:13+0300
2024-06-04T10:13+0300
2024-06-04T10:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይጄሪያ የሚገኘው የአፍሪካ ትልቁ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፕላን ነዳጅ ወደ አውሮፓ ላከ።
10:13 04.06.2024 (የተሻሻለ: 10:40 04.06.2024)
ሰብስክራይብ