https://amh.sputniknews.africa
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በ12 ድምፅ ተአቅቦ በ16 ታቃውሞ አጸደ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በ12 ድምፅ ተአቅቦ በ16 ታቃውሞ አጸደ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነሃሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ምክር ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ባሰፈረው መረጃ አስታውቋል። 25.03.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-03-25T17:46+0300
2024-03-25T17:46+0300
2025-04-14T11:53+0300
африка общий
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/868.jpg?1744620815
የሚንስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን፣ 2ዐ15 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ለምክር ቤቱ አባላት ማቅረባቸውን የጠቆመው የምክር ቤቱ መረጃ ዋና ተጠሪው የአዋጁን አስፈላጊነት ማብራራታቸውን እና በማብራሪያቸውም በአማራ ክልል በትጥቅ የተደገፈ ጥቃት መፈጸሙንና የተፈጠረውን አለመረጋጋት በመደበኛው የህግ ሥነ ሥርዓት ለማስከበርና ለመቆጣጠር የማይቻልበት ሁኔታ መፈጠሩን፣ ይህም የክልሉን መንግስታዊ ሥርዓት አደጋ ላይ የጣለ በመሆኑ ሃገርን ከጥፋት ለመታደግ እና የህዝቦችን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ አዋጁ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ብሏል።ማብራሪያውን ተከትሎ በቀረበው ረቂቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ የምክር ቤት አባላት የተለያዩ አስተያየቶች መስጠታቸውን እና ጥያቄዎችን ማንሳታቸውን አመላክቶ በተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ዙሪያም በፍትሕ ሚንስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ መሰጠቱን አስታውቋል።ምክር ቤቱ የህዝብን ሠላም፣ የሃገርን ደህንነት እና ህግና ሥርዓትን ለማስከበር በተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአዋጅ ቁጥር 1299/2015 በ12 ድምፅ ተአቅቦ በ16 ታቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።በተያያዘ ዜና ምክር ቤቱ የመርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት በ1 ድምፅ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ አባላት፡-ሰብሳቢ የተከበሩ አዝመራው አንዴሞየተከበሩ ነጃት ግርማ ዶ/ር ምክትል ሰብሳቢየተከበሩ አቶ ሣዲቅ አደም አባልየተከበሩ አቶ መስፍን እርካቤ አባልየተከበሩ ዶ/ር አብርሃም በርታ አባልወ/ሮ ፍሬህይወት ተሾመ አባልአቶ ወንድሙ ግዛው አባል በመሆን ተሰይመዋል፤ የቦርዱ አባላት በጉባዔው ፊት ቃለ ማህላ ፈጽመዋል፡፡
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
የሚንስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን፣ 2ዐ15 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ለምክር ቤቱ አባላት ማቅረባቸውን የጠቆመው የምክር ቤቱ መረጃ ዋና ተጠሪው የአዋጁን አስፈላጊነት ማብራራታቸውን እና በማብራሪያቸውም በአማራ ክልል በትጥቅ የተደገፈ ጥቃት መፈጸሙንና የተፈጠረውን አለመረጋጋት በመደበኛው የህግ ሥነ ሥርዓት ለማስከበርና ለመቆጣጠር የማይቻልበት ሁኔታ መፈጠሩን፣ ይህም የክልሉን መንግስታዊ ሥርዓት አደጋ ላይ የጣለ በመሆኑ ሃገርን ከጥፋት ለመታደግ እና የህዝቦችን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ አዋጁ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ብሏል።
ማብራሪያውን ተከትሎ በቀረበው ረቂቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ የምክር ቤት አባላት የተለያዩ አስተያየቶች መስጠታቸውን እና ጥያቄዎችን ማንሳታቸውን አመላክቶ በተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ዙሪያም በፍትሕ ሚንስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ መሰጠቱን አስታውቋል።
ምክር ቤቱ የህዝብን ሠላም፣ የሃገርን ደህንነት እና ህግና ሥርዓትን ለማስከበር በተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአዋጅ ቁጥር 1299/2015 በ12 ድምፅ ተአቅቦ በ16 ታቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በተያያዘ ዜና ምክር ቤቱ የመርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት በ1 ድምፅ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ አባላት፡-
የተከበሩ ነጃት ግርማ ዶ/ር ምክትል ሰብሳቢ
አቶ ወንድሙ ግዛው አባል በመሆን ተሰይመዋል፤ የቦርዱ አባላት በጉባዔው ፊት ቃለ ማህላ ፈጽመዋል፡፡