https://amh.sputniknews.africa
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሁለት የፖሊስ አዛዦች በጥይት ተገደሉ
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሁለት የፖሊስ አዛዦች በጥይት ተገደሉ
Sputnik አፍሪካ
በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ዘውዱ ታደለ እና የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል መከላከል ክፍል ኃላፊ የሆኑት ም/ኢንስፔክተር ወርቁ ሽመልስ ወርቁ ሽመልስ ትላንት ሰኔ 26፣ 2015 ለስራ... 25.03.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-03-25T18:27+0300
2024-03-25T18:27+0300
2025-04-14T11:50+0300
африка общий
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/1540.jpg?1744620617
የወረዳው ኮሚዩኒኬሽን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ አብሯቸው መኪና በማሽከርከር ላይ የነበረ አንድ የፖሊስ አባል ቆስሎ ህክምና እየተደርገለት እነደሚገኝ ገልጧል፡፡የፖሊስ አዛዦቹ ላይ ጥቃቱ የተከፈተባቸው ትላንት ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት አካባቢ በደጀን ወረዳ ኩራር ቀበሌ ደምበዛ ጎጥ የሚሰጠውን የ8ኛ ክልላዊ ፈተና የጸጥታ ስራ ለመከታተል በወጡበት መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገልጧል፡፡ አስተዳደሩ ወንጀለኞቹን በአጭር ጊዜ ለህግ ለማቅረብ ጠንክሮ የሚሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ህይወታቸውን ላጡት አዛዦች የተሰማውን ሀገን የገለፀው የወረዳው አስተዳደር ምክር ቤት፣ የህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሲሉ መስዋዕት የሆኑ የፀጥታ አካላት ቤተሰቦችን አስተዳደሩ እንደራሱ አድርጐ የሚንከባከብና የሚደግፍ ይሆናል ሲል አስታውቋል፡፡
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሁለት የፖሊስ አዛዦች በጥይት ተገደሉ
18:27 25.03.2024 (የተሻሻለ: 11:50 14.04.2025) የወረዳው ኮሚዩኒኬሽን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ አብሯቸው መኪና በማሽከርከር ላይ የነበረ አንድ የፖሊስ አባል ቆስሎ ህክምና እየተደርገለት እነደሚገኝ ገልጧል፡፡የፖሊስ አዛዦቹ ላይ ጥቃቱ የተከፈተባቸው ትላንት ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት አካባቢ በደጀን ወረዳ ኩራር ቀበሌ ደምበዛ ጎጥ የሚሰጠውን የ8ኛ ክልላዊ ፈተና የጸጥታ ስራ ለመከታተል በወጡበት መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገልጧል፡፡ አስተዳደሩ ወንጀለኞቹን በአጭር ጊዜ ለህግ ለማቅረብ ጠንክሮ የሚሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ህይወታቸውን ላጡት አዛዦች የተሰማውን ሀገን የገለፀው የወረዳው አስተዳደር ምክር ቤት፣ የህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሲሉ መስዋዕት የሆኑ የፀጥታ አካላት ቤተሰቦችን አስተዳደሩ እንደራሱ አድርጐ የሚንከባከብና የሚደግፍ ይሆናል ሲል አስታውቋል፡፡