ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ የዲጂታል መታወቂያው የሕዝብን እምነት ማሳደግ፣ ተጠያቂነትን ማረጋገጥና የጋዜጠኝነት ደረጃን ከፍ የማድረግ ግብ እንዳለው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ገልጿል። መታወቂያው ወጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እንደሚኖረው እንዲሁም የጋዜጠኞችን ብቃት፣ ልምድ እና ስነምግባር በማረጋገጥ ለመስጠት የሚያስችል ስርዓት እየተቀረፀ እንደሆነ ምክር ቤቱ አስታውቋል። የዲጂታል መታወቂያው ጋዜጠኞች ማንነታቸውን በፍጥነት እንዲያረጋግጡ እና በሥራቸው ወቅት የተገደቡ ቦታዎችን ማለፍ ያስችላቸዋል መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ
ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዲጂታል መታወቂያ ሊያዘጋጅ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለፀ የዲጂታል መታወቂያው የሕዝብን እምነት ማሳደግ፣ ተጠያቂነትን ማረጋገጥና የጋዜጠኝነት ደረጃን ከፍ የማድረግ ግብ እንዳለው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ገልጿል። መታወቂያው... 25.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-25T21:02+0300
2025-03-25T21:02+0300
2025-03-25T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий