ከ580 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኮዲንግ ስልጠና እየወሰዱ ነው ተባለ

ሰብስክራይብ
ከ580 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኮዲንግ ስልጠና እየወሰዱ ነው ተባለ ስልጠናውን ያጠናቀቁ ከ180 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የምስክር ወረቀት ማግኘታቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። የዲጂታል ሥራ ክህሎት ማሳደጊያ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ትብብር የተዘጋጀ ነው። ፕሮጀክቱ በቀጣዮቹ ሶሰት ዓመታት አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ የዲጂታል ክህሎት እንዲጨብጡ ያስችላል ተብሏል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0