መንግሥት በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር ላይ አደጋ ለመጣል ሲንቀሳቀስ ነበር ያለውን አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እንደደመሰሰ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
መንግሥት በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር ላይ አደጋ ለመጣል ሲንቀሳቀስ ነበር ያለውን አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እንደደመሰሰ አስታወቀ ቡድኑ በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር ስጋት ለመፍጥር እየተንቀሳቀስ ባለበት ወቅት ጉና በተሰኘ ክፍለጦር መደምሰሱ ተገልጿል።የሽብር ቡደኑ የኢትዮ-ጅቡቲን መንገድ በማስተጓጎል እንዲሁም ሾፌሮችንና ተጓዦችን በማገትና በመዝረፍ መስመሩ ላይ ስጋት ፈጥሮ እንደነበር የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሳሊወን ክብረሃሰን ገልፀዋል።ክፍለጦሩ በወሰደው እርምጃ ዲሽቃ፣ አርቢጅ፣ ስናይፐር እና ክላሽ በቁጥጥር ስር መዋሉንም መከላከያ ሚኒስቴር በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፁ አስታውቋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0