አሜሪካ የሩሲያ የግብርና ምርት እና ማዳበሪያ ወደ ዓለም ገበያ እንዲመልስ እገዛ ታደርጋለች ሲል ኋይት ሀውስ በሪያድ የተካሄደውን ስብሰባ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ የሩሲያ የግብርና ምርት እና ማዳበሪያ ወደ ዓለም ገበያ እንዲመልስ እገዛ ታደርጋለች ሲል ኋይት ሀውስ በሪያድ የተካሄደውን ስብሰባ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ የመግለጫው ተጨማሪ ነጥቦች፦ ▪ዩናይትድ ስቴትስ ለሩሲያ የማዳበሪያ እና ምግብ ኤክስፖርት ወደብ እና የክፍያ ስርዓት ለማመቻቸት አቅዳለች።▪አሜሪካ እና ሩሲያ በጥቁር ባህር ደህንነቱ የተጠበቀ ጉዞ ለማረጋገጥ እና ኃይል ከመጠቀም ለመቆጠብ ተስማምተዋል። ▪አሜሪካ እና ዩክሬን በጥቁር ባህር የንግድ መርከቦች ላይ የሚወሰደውን የኃይል እርምጃ ለማስቀረት ተስማምተዋል። ▪ዋሽንግተን እና ኪዬቭ በሩሲያ እና በዩክሬን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን የሚያስቀር መፍትሄ ለማዘጋጀት ተስማምተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0