የሩሲያ ልዑካን መሪ የአሜሪካ እና የሩሲያ ድርድር ፈታኝ፣ ሳቢ እና ገንቢ ነበር አሉ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ልዑካን መሪ የአሜሪካ እና የሩሲያ ድርድር ፈታኝ፣ ሳቢ እና ገንቢ ነበር አሉ የሩሲያ ልዑካን መሪ ግሪጎሪ ካራሲን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ሁለቱ አካላት በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ በተደጋጋሚ መወያየት እንዳለባቸው መግባባት ላይ ደርሰዋል።"ሌላው ችግር፤ ቀለል አድርጎ ለመናገር፤ ዩክሬንን በተመለከተ አቋሞች ሁልጊዜ አለመገጣጠማቸው ነው። ነገር ግን የመግባቢያ መንገድ ለመፈለግ እንሞክራለን። እንዲህ ያለ ዕድል ተፈጥሯል" ሲሉ ዋና ተደራዳሪው ተናግረዋል። የአሜሪካና የሩሲያ የባለሙያዎች ቡድን ድርድራቸውን ሊቀጥሉ የሚችሉበት ሁኔታ በጣም ከፍተኛ እንደሆነም ባለስልጣኑ ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0