ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት ውስጥ አባል ለመሆን የምታደርገው ጥረት የ19 ሀገራትን ድጋፍ አገኘ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት ውስጥ አባል ለመሆን የምታደርገው ጥረት የ19 ሀገራትን ድጋፍ አገኘኢትዮጵያ በ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ስኬታማ ተሳትፎ እንደነበራት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ አስታውቀዋል፡፡የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ የሚመለስበት ትክክለኛው ወቅት አሁን ነው ያሉት ሚኒስትሩ፤ በፈረንጆቹ 2026 በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት ጉባዔ አባልነቱን ለማሳካት መንግሥት በትኩረት እየሠራ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት ስብሰባ ላይ ከ19 ሀገራትና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷንም ገልፀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለድርጅቱ የአባልነት ጥያቄ ካቀረበች 23 ዓመታት ሆኗታል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0