ዩክሬን በክራይሚያ የጋዝ ማጥለያ ስፍራ ላይ እሁድ ምሽት በድሮን ጥቃት ለማድረስ ያደረገችው ሙከራ ከሸፈ

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በክራይሚያ የጋዝ ማጥለያ ስፍራ ላይ እሁድ ምሽት በድሮን ጥቃት ለማድረስ ያደረገችው ሙከራ ከሸፈ በተጨማሪም የኪዬቭ አገዛዝ ቅዳሜ በቤልጎሮድ ክልል በጋዝ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባካሄደው የድሮን ጥቃት የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን አውድሟል። የዩክሬን ጦር የሩሲያ የኃይል ማመንጫ ተቋማትን በሂማርስ ባለብዙ ሮኬት አስወንጫፊ ስርዓቶች ማጥቃቱን እንደቀጠለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የመከላከያ ሚኒስቴሩ እነዚህ ድርጊቶች የኪዬቭ አስተዳደር ለድርድር ፍላጎት እንደሌለው በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0