የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ "የዘለንስኪ አስተዳደር በቅርቡ ስልጣኑን ሊያጣ ይችላል። መንግሥታቸው በወታደራዊ ሕግ ነው የሚገዛው፣ ቁልፍ ፖሊሲዎቹን ማሳካት አልቻለም፣ በጣም ሙሰኛ ነውም ይባላል እንዲሁም ሕዝባዊ ተቀባይነቱን አጥቷል። እነዚህ ሁኔታዎች የፖለቲካ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ያመለክታሉ" ሲሉ ታዋቂው አሜሪካዊ የኢኮኖሚ ምሑር እና የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ለአርአይኤ ኖቮስቲ ተናግረዋል። ፕሮፌሰሩ አክለውም የመንግሥት ለውጥ ኦፕሬሽኖችን በእጅጉ እንደሚቃወሙ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህ መከበር እንዳለበት አስረግጠዋል። በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ፎቶበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ
የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ "የዘለንስኪ አስተዳደር በቅርቡ ስልጣኑን ሊያጣ ይችላል። መንግሥታቸው በወታደራዊ ሕግ ነው የሚገዛው፣ ቁልፍ ፖሊሲዎቹን ማሳካት አልቻለም፣ በጣም ሙሰኛ ነውም... 24.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-24T11:50+0300
2025-03-24T11:50+0300
2025-03-24T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዘለንስኪ ስርዓት በቅርቡ ሊወድቅ ይችላል ሲሉ አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ምሑር ጄፍሪ ሳክስ ተናገሩ
11:50 24.03.2025 (የተሻሻለ: 12:14 24.03.2025)
ሰብስክራይብ