#sputnikviral | ቻይና 45 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሆን በረሃን ወደ አረንጓዴነት ቀየረች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ቻይና 45 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሆን በረሃን ወደ አረንጓዴነት ቀየረች ወደ አረንጓዴነት የተቀየረው ቦታ ከአጠቃላይ የዴንማርክ ስፋት ጋር ይነፃፀራል። ይህ ስኬት እ.አ.አ 1978 ተጀምሮ በ2020ዎቹ የተጠናከረው እና እስከ 2050 ድረስ ይቀጥላል ተብሎ የሚጠበቀው "ታላቁ የአረንጓዴ ግንብ" የደን መልሶ ማልማት ተነሳሽነት አካል ነው። የጎቢ በረሃ መስፋፋትን መቀነስ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋሶችን መቀነስ እና በበረሃማነት በተጠቁ አካባቢዎች ግብርናን ማነቃቃት የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማዎች ናቸው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0