#sputnikviral|በህንድ ባንጋሎር ዓመታዊ ሐይማኖታዊ በዓል ላይ 30 ሜትር ርዝመት ያለው የቤተ-መቅደስ ሰረገላ ወደቀ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral|በህንድ ባንጋሎር ዓመታዊ ሐይማኖታዊ በዓል ላይ 30 ሜትር ርዝመት ያለው የቤተ-መቅደስ ሰረገላ ወደቀ አደጋው የተከሰተው በዓመታዊው የሁስኩር ማዱራማ ትርዒት ወደ ስሪ ማዱራማ ቤተ-መቅደስ ግዙፍ ሰረገላ ጉዞ በሚያደርግበት ወቅት ነው። ሶስት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እና አንድ ሰው መሞቱን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከአንድ ዓመት በፊትም ባንጋሎር ውስጥ ተመሳሳይ አደጋ ተከስቶ የነበር ሲሆን በአስገራሚ ሁኔታ 40 ሜትር ርዝመት ያለው ሰረገላ ወድቆ ሰው ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስ አልፏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0