የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ዕውቀት-ተኮር ፕሮጀክቶችን የመደገፍ አላማ እንዳለው የባንኩ ኃላፊ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ዕውቀት-ተኮር ፕሮጀክቶችን የመደገፍ አላማ እንዳለው የባንኩ ኃላፊ ተናገሩ ባንኩ ማህበራዊ እና ዲጂታል መሠረተ ልማቶችን፣ ምርምር እና ቴክኖሎጂን በመደገፍ ቁልፍ ሚና ለመጫወት እንደተቋቋመ ዲልማ ሩሴፍ ተናግረዋል። በቻይና ልማት መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ደቡባዊው ዓለም ዘመናዊነትን እንደሚፈልግ እና ዘላቂ ልማት የቴክኖሎጂ ልዩነትን በማጥበብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ኢኮኖሚዎችን መገንባት ያስችላል ብለዋል። ባንኩ ዘላቂ እድገትን ለማረጋገጥ እና በፈጠራው መስክ የባለብዙ ወገን ትብብርን ለማበረታታት ይሠራል ሲሉም ሩሴፍ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0