የናሚቢያ ፕሬዝዳንት ምክትላቸውን እና ካቢኔያቸውን መረጡ

ሰብስክራይብ
የናሚቢያ ፕሬዝዳንት ምክትላቸውን እና ካቢኔያቸውን መረጡ ዘ ናሚቢያን ጋዜጣ እንደዘገበው የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ፤ ሉሲያ ዊትቦይን ምክትል ፕሬዝዳንት፣ ኤላይጃ ኑጉራሬን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሹመዋል። ፕሬዝዳንቷ የአዲሱ መንግሥታቸውን ካቢኔም አፅድቀዋል። የናሚቢያ ፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ምርጫ ጥቅምት 17 ተካሂዷል። የገዢው የደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ሕዝቦች ድርጅት ፓርቲ እጩ ምክትል ፕሬዝዳንት ናንዲ-ንዳይትዋህ ምርጫውን በማሸነፍ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንት ለመሆን ችለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0