የጋቦን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንጉዊማን ጨምሮ 8 ፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን አፀደቀ

ሰብስክራይብ
የጋቦን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንጉዊማን ጨምሮ 8 ፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን አፀደቀ በኅዳር ወር በከፍተኛ ድምፅ በፀደቀው የጋቦን አዲሱ ሕገ-መንግሥት መሠረት ንጉዌማ ለፕሬዝዳንትነት መወዳደር ችለዋል።የንጉዌማ ዋና ተፎካካሪ ገለልተኛ እጩ ሆነው የሚወዳደሩት እና የጋቦን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌን ክላውድ ቢሊ ባይ ንዜ እንደሚሆኑ ይጠበቃል። ሌሎች ፈቃድ ያገኙ እጩዎች የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኦማር ቦንጎ ፓርቲ አባል እና አሁን የራሳቸውን "ትልቁ የቀስተ ደመና ስብስብ" ንቅናቄን የሚመሩት ስቴፋን ጀርሜይን ኢሎኮ ቡሴንጊዊ እና የግብር ተቆጣጣሪው ጆሴፍ ላፔንሴ ኤሲኜ ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0