የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጠኞች እየሰጡት ያለውን ስልጠና አደነቁ ፋውስቲን-አርካንጅ ቱዋዴራ በቤሬንጎ ወታደራዊ ካምፕ ጉብኝት ባደረጉት ወቅት "በሩሲያ አስተማሪዎች የሚሰጠው ስልጠና በጣም ጥሩ ነው" ሲሉ አድናቆታቸውን ገልፀዋል። በካምፑ ወጣት የጦር ሠራዊት አባላት ድሮኖች እና ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ጥቅም ላይ የሚያውል የመከላከያ ስልት ስልጠና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የተግባራዊ ልምምድ እና የዘመናዊ መሳሪያዎች አጠቃቀም ምልከታ አድርገዋል። ቱዋዴራ እና የምርመራ ቡድኑ አባላት ወጣት ሰልጣኞች ድሮን በመጠቀም የውጊያ ስልጠና ተልዕኮ ሲያካሂዱም ተመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጠኞች እየሰጡት ያለውን ስልጠና አደነቁ
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጠኞች እየሰጡት ያለውን ስልጠና አደነቁ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጠኞች እየሰጡት ያለውን ስልጠና አደነቁ ፋውስቲን-አርካንጅ ቱዋዴራ በቤሬንጎ ወታደራዊ ካምፕ ጉብኝት ባደረጉት ወቅት "በሩሲያ አስተማሪዎች የሚሰጠው ስልጠና በጣም ጥሩ ነው" ሲሉ አድናቆታቸውን... 22.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-22T20:48+0300
2025-03-22T20:48+0300
2025-03-22T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጠኞች እየሰጡት ያለውን ስልጠና አደነቁ
20:48 22.03.2025 (የተሻሻለ: 21:14 22.03.2025)
ሰብስክራይብ