ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፋር ክልል ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፋር ክልል ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው በዚህ ዓመት ሥራ የጀመረውንና አሁን ላይ በሠዓት ከ150 በላይ ኩንታል እያመረተ የሚገኘውን አል አልሳ ትሬዲንግ ሀላፊነቱ የተወሠነ የግል ማህበር ተመልክተዋል። ፋብሩካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ 250 ኩንታል ጨው በሠዓት የማምረት አቅም እንደሚኖረወ ተገልጿል። በተጨማሪም በአፋር ክልል የተካሄደውን የበጋ ስንዴ ምርት ልማት ሥራ እና የአይሮላፍ መኖ ባንክ ልማት ማዕከልንም ጎብኝተዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0