ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው ተባለ የኢትዮ-ኬኒያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት ኮንቨርተር ጣቢያ ምስራቅ አፍሪካን በኃይል ለማስተሳሰር ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ በተዘረጋ 1 ሺህ 60 ኪሎ ሜትር የማስተላለፊያ መስመርና 2 ሺህ ሜጋ ዋት ኃይል የመሸከም አቅም ባላቸው ሁለት ፖሎች ኃይል እየተላለፈ እንደሚገኝ ተቋሙ ገልጿል። ከኬንያ ጋር በተደረሠው የኃይል ሽያጭ ስምምነት መሠረት በአሁኑ ወቅት በቀን 18 ሰዓት 200 ሜጋ ዋት ኃይል እየቀረበ ይገኛል ተብሏል። ጣቢያው ወደ ታንዛኒያ ኃይል ለማስተላለፍ የተያዘውን ዕቅድ ማሳካት የሚያስችል አቅም እንዳለውም ነው የተገለፀው።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው ተባለ የኢትዮ-ኬኒያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት ኮንቨርተር ጣቢያ ምስራቅ አፍሪካን በኃይል ለማስተሳሰር ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል... 22.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-22T16:43+0300
2025-03-22T16:43+0300
2025-03-22T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው ተባለ
16:43 22.03.2025 (የተሻሻለ: 17:14 22.03.2025)
ሰብስክራይብ