ሩሲያውያን አውሮፓን የመውረር ፍላጎት የላቸውም ሲሉ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያውያን አውሮፓን የመውረር ፍላጎት የላቸውም ሲሉ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ "ሩሲያውያን አውሮፓን ይወራሉ" የሚሉ ንግግሮች ከእውነት የራቁ ናቸው ሲሉ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ለጋዜጠኛ ታከር ካርልሰን ተናግረዋል። ዊትኮፍ ያነሷቸው ሌሎች ዋና ዋና ነጥቦች፡- 🟠 የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥሉት ወራት ሊገናኙ ይችላሉ። 🟠 የዋሽንግተን እና ሞስኮ ድርድር ከፍተኛ መሻሻል ተገኝቶበታል። 🟠 በሚቀጥለው ሳምንት በጥቁር ባህር ላይ ጥቃት እንዲቆም የሚያስችል ስምምነት ሊደረግ ይችላል። 🟠 ኪዬቭ በዩክሬን ምርጫ ለማካሄድ ተስማምታለች። 🟠 ዘለንስኪ እና የአስተዳደራቸው የበላይ ዩክሬን የኔቶ አባል እንደማትሆን በአብዛኛው ተስማምተዋል። 🟠 ከሩሲያ ጋር የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ኪዬቭ የሕብረቱ አባል አትሆንም። 🟠 ግጭቱን ወደ ኒውክሌር መካረር ውስጥ ይከታል ብላ ስለምታምን፤ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍ መቀጠል አትፈልግም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0