የአሜሪካ መካከለኛ ርቀት ሚሳኤሎች በጃፓን የሚሠማሩ ከሆነ ሞስኮ አጸፋዊ እርምጃዎችን ትወስዳለች

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ መካከለኛ ርቀት ሚሳኤሎች በጃፓን የሚሠማሩ ከሆነ ሞስኮ አጸፋዊ እርምጃዎችን ትወስዳለች የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስያ ክፍል ኃላፊ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ የተናገሩት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0