በሰሜን ተራሮች የዋልያዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ እንደመጣ ተነገረ በሺዎች ይቆጠር የነበረው የብርቅዬ ዋልያ ቁጥር ወደ 300 ዝቅ ማለቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን አሰታውቋል። በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ሳቢያ የቁጥጥር መቀነስ፣ የእሳት አደጋና የሕገ-ወጥ አደኖች መበራከት የዋልያ ቁጥር እንዲመናመን ምክንያት ነው ተብሏል። ብርቅዬው ዋልያ አይቤክስ ከዚህ በፊት አደጋ ላይ መውደቁን ተከትሎ በተሠራ የእንክብካቤ ሥራ ቁጥሩ አንድ ሺህ መድረስ ችሎ እንደነበር ተገልጿል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
በሰሜን ተራሮች የዋልያዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ እንደመጣ ተነገረ
በሰሜን ተራሮች የዋልያዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ እንደመጣ ተነገረ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ተራሮች የዋልያዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ እንደመጣ ተነገረ በሺዎች ይቆጠር የነበረው የብርቅዬ ዋልያ ቁጥር ወደ 300 ዝቅ ማለቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን አሰታውቋል። በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ሳቢያ የቁጥጥር መቀነስ፣... 22.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-22T12:35+0300
2025-03-22T12:35+0300
2025-03-22T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий