ቱርክ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት አቀረበች የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር የፕሮጀክቱን ፋይናንስ ምንጭ በተመለከተ ምክክር አድርገዋል። ፕሮጀክቱ በተርኪሽ ትራንስፕላንት ፋውንዴሽን፣ ተርኪሽ ኮኦፖሬሽን ኤጀንሲ እና ኢተርናሽናል ትራንስፕላንት ኔትወርክ እንደሚደገፍ ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ጠቁሟል። ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ የሚሰጠውን የህዋስ፣ ህብረህዋስ፣ እና የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ አገልግሎትን ለማስፋፋት እንደሚረዳ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ብሔራዊ ሰውነት የአካል ንቅለ-ተከላ ማስተባበሪያ ማዕከልን ማቋቋም፣ የአካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል መመሥረት፣ የሰውነት አካል-ንቅለ ተከላ ሲሙሌሽን ማሰልጠኛ ማቋቋም እና የባለሙያዎች ስልጠናን እንዳካተተ ተነግሯል። @sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ቱርክ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት አቀረበች
ቱርክ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ቱርክ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት አቀረበች የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር የፕሮጀክቱን ፋይናንስ ምንጭ በተመለከተ ምክክር አድርገዋል።... 22.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-22T11:03+0300
2025-03-22T11:03+0300
2025-03-22T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቱርክ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት አቀረበች
11:03 22.03.2025 (የተሻሻለ: 11:44 22.03.2025)
ሰብስክራይብ