#sputnikviral | ረመዳን በሰው ሰራሸ አስተውህሎት ዓይን

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ረመዳን በሰው ሰራሸ አስተውህሎት ዓይን ታወቂ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በረመዳን ወቅት በሞሮኮ ጎዳናዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በሰው ሰራሸ አስተውህሎት እይታ፦ ሊዮኔል ሜሲ በመንገድ ላይ ጥፋጭ ይሸምታል፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጎዳና ላይ ዓሳ ነጋዴ ነው፣ ኔይማር የሃብሃብ እና ፍራፍሬ ቸርቻሪ፣ ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ኤርሊንግ ሃላንድ የጦፈ ክርክር ውስጥ ናቸው፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0