ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለችየጋቦን መንግሥት ከዓለም ባንክ የነበረበትን 29.8 ሚሊዮን ዶላር እዳ መጋቢት 9 ቀን እንደከፈለ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ክፍያው የጋቦን መንግሥት ከባድ የዕዳ ጫና በመቀነስ ለለጋሾች ያለውን ግዴታ ለማክበር ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል ሲል የመንግሥት ሒሳብ መዝገብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የዓለም ባንክ በተጠራቀመ ያልተከፈለ ዕዳ ምክንያት ለጋቦን የሚያቀርበውን ክፍያ አግዶ ቆይቷል፡፡ ክፍያው ሀገሪቱ ከዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ዝርዝር ውስጥ እንድትመለስ ያስችላታል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለች
ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለች
Sputnik አፍሪካ
ጋቦን ከዓለም ባንክ የተበደረችውን ብድር ሙሉ በሙሉ ከፈለችየጋቦን መንግሥት ከዓለም ባንክ የነበረበትን 29.8 ሚሊዮን ዶላር እዳ መጋቢት 9 ቀን እንደከፈለ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ክፍያው የጋቦን መንግሥት ከባድ የዕዳ ጫና በመቀነስ ለለጋሾች ያለውን... 21.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-21T14:54+0300
2025-03-21T14:54+0300
2025-03-21T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий