የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት አስጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት አስጀመረሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ኢንቨስትመንት ባንክ እና ወጋገን ካፒታል አክሲዮን ማህበር ኢንቨስትመንት ባንክ ለሀገሪቱ የመጀመሪያዎቹ የኢንቨስትመንት ባንኮች ሆነዋል፡፡ በተጨማሪም ባለስልጣኑ ለሶስት ድርጅቶች የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪነት ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልቁ ፈቃድ የተሰጣቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት አቅራቢዎች በታማኝነት እና ቁርጠኝነት የመሥራት ኃላፊነት እንዳለባቸው እና የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ስኬታማነት እና ዘላቂነት ለማረጋገጥ ገበያውን በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተናግረዋል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0