ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የሀገሪቱን ከፍተኛ ሽልማት ሰጡ 

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የሀገሪቱን ከፍተኛ ሽልማት ሰጡ  የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ የሩሲያን ከፍተኛ ሽልማት፤ የቅዱስ አንድሪው ኒሻን ይበረከትላቸዋል። የኒሻን ሽልማቱ "ለአባት ሀገር ለሰጡት የላቀ አገልግሎት፣ ለሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እድገት እና ትግበራ ላደረጉት ትልቅ አስተዋፅዖ እንዲሁም ለበርካታ ዓመታት ለነበራቸው ውጤታማ ሕዝባዊ አገልግሎት" እንደሚበረከትላቸው በአዋጁ ተጠቅሷል፡፡ሰርጌ ላቭሮቭ በዛሬው እለት 75ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በማክበር ላይ ይገኛሉ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0