"ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው"

ሰብስክራይብ
"ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው"ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተከፈተው ሁለተኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር ነው።ጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ቡሩንዲን የሚያሳትፈው ፌሰቲቫል እስከ መጋቢት 15 ድረስ ይቀጥላል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0