በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምስኮ በተካሄደው 31ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም እና የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ኢግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያን አስተዋወቀ

ሰብስክራይብ
በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምስኮ በተካሄደው 31ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም እና የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ኢግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያን አስተዋወቀኤምባሲው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር በኢግዚብሽኑ ላይ እንደተሳተፈ አስታውቋል። በተጨማሪም ኤግዚቢሽኑ በሁለቱ ሀገራት አስጎብኚ ድርጅቶች መካከል ውይይት የተደረገበት እንደነበር ተገልጿል። ኤምባሲው የኢትዮጵያ የቱሪስት መዳረሻዎች እንዲሁም ቡና ለጎብኚዎች እንደተዋወቁም አስታውቋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0