ሁለተኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ተከፈተ

ሰብስክራይብ
ሁለተኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ተከፈተ "የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን" ማጠናከር ዓላማ ያደረገው ፌስቲቫል በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በዛሬው እለት ተከፍቷል። በፌስቲቫሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ የጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ቡሩንዲ ተወካዮች ይሳተፋሉ ተብሏል። በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት የሚካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት ይካሄዳል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0