የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየዩክሬን ጦር በቤልጎሮድ ክልል 150 የሚደርሱ የጦር አባላቱን እና አራት ታንኮችን ባለፈው ቀን ማጣቱን ሚኒስቴሩ አመልክቷል።የዩክሬን ጦር በሁሉም አካባቢዎች ባለፉት 24 ሰዓታት በደረሰበት ኪሳራ 1 ሺህ 300 የሚደርሱ አባላቱን አጥቷል ሲል ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየዩክሬን ጦር በቤልጎሮድ ክልል 150 የሚደርሱ የጦር አባላቱን እና አራት ታንኮችን ባለፈው ቀን ማጣቱን ሚኒስቴሩ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T18:07+0300
2025-03-20T18:07+0300
2025-03-20T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
18:07 20.03.2025 (የተሻሻለ: 18:44 20.03.2025)
ሰብስክራይብ