#sputnikviral | በዓለም ንቁ ከሆኑ እሳተ ገሞራዎች አንዱ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በዓለም ንቁ ከሆኑ እሳተ ገሞራዎች አንዱ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ የኒያሙላጊራ እሳተ ጎመራ የላቫ ፍንጣቂዎች ረቡዕ አመሻሽ በጎማ ከተማ የታዩ ሲሆን፤ የላቫው ፍሰት ወደ ቪሩንጋ ብሄራዊ ፓርክ ቢያመራም ሕዝብ ላይ አደጋ የሚጥል አይደለም ሲል የጎማ ከተማ እሳተ ጎመራ ማዕከል አስታወቋል፡፡ ኒያሙላጊራ የጋሻ እሳተ ገሞራ (የላቫው ፍሰት ፍጥነት ዝግምተኛ የሆነ) ዓይነት ሲሆን፤ እንቅስቃሴው አብዛኛውን ጊዜ የከተማ አካባቢዎችን አይነካም፡፡ ይሁን እንጂ ተጎራባቹ ኒዪራጎንጎ እሳተ ጎመራ በጣም ትልቅ እና በተደጋጋሚ በሚፈጥረው ፍንዳታ ለጎማ ከተማ ትልቅ ስጋት የደቀነ ነው፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0