የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደየተቃውሞ ሰልፉ የቱርክ ዋነኛ ተቃዋሚ የሪፐብሊካን ሕዝቦች ፓርቲ አባል እና የኢስታንቡል ከንቲባ የሆኑት ኢክረም ኢማምጉሉ በትላንትናው እለት በቱርክ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።የፕሬዝዳንት ኤርዶአን ዋነኛ ተቀናቃኝ ተብለው የሚታዩት ኢማምግሉ ፓርቲያቸውን ወክለው በሀገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።ከማሕበራዊ ትሥሥር ገጽ የተገኘ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደየተቃውሞ ሰልፉ የቱርክ ዋነኛ ተቃዋሚ የሪፐብሊካን ሕዝቦች ፓርቲ አባል እና የኢስታንቡል ከንቲባ የሆኑት ኢክረም ኢማምጉሉ በትላንትናው እለት በቱርክ የፀጥታ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T16:34+0300
2025-03-20T16:34+0300
2025-03-20T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
16:34 20.03.2025 (የተሻሻለ: 17:14 20.03.2025)
ሰብስክራይብ