ኢትዮጵያ ለሚገጥሟት አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል የተባለ "የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ” ልታቋቁም ነውረቂቅ ሕጉ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበ ሲሆን ፈንዱ “በቅድመ አደጋ፣ በአደጋ እና በድህረ አደጋ ወቅቶች” ሀገሪቷ ለምትወስዳቸው “የአደጋ ስጋት ቅነሳ፣ ምላሽ እና መልሶ ማቋቋም” ተግባራት የሚውል እንደሆነ ተገልጿል።አዋጁ ለፈንዱ የሚሆን ገንዘብ ከሚሰበሰብባቸው ምንጮች ውስጥ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ተቀጣሪ ሠራተኞች ከሚከፈላቸው የተጣራ ደመወዝ ላይ የሚታሰብ ገንዘብ ይገኝበታል። በተጨማሪም ከዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት፣ ቴሌኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት፣ ከነዳጅ ሽያጭ አቅራቢ ድርጅቶች እና ሌሎችም ለፈንዱ የሚሆን ገንዘብ እንድሚሰበሰብ በረቂቅ ሕጉ ተቀምጧል፡፡ፈንዱን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበላይነት ይመራዋል ተብሏል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለሚገጥሟት አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል የተባለ "የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ” ልታቋቁም ነው
ኢትዮጵያ ለሚገጥሟት አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል የተባለ "የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ” ልታቋቁም ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለሚገጥሟት አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል የተባለ "የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ” ልታቋቁም ነውረቂቅ ሕጉ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበ ሲሆን ፈንዱ “በቅድመ አደጋ፣ በአደጋ እና በድህረ አደጋ ወቅቶች” ሀገሪቷ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T16:15+0300
2025-03-20T16:15+0300
2025-03-20T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ለሚገጥሟት አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል የተባለ "የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ” ልታቋቁም ነው
16:15 20.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 20.03.2025)
ሰብስክራይብ