የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች ድርድር መጋቢት 15 ቀን በሪያድ እንደሚካሄድ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ የሩሲያ ልዑካን ቡድን በሴኔተር ጆርጂ ካራሲን እና በፌደራል ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አማካሪ ሰርጊ ቤሴዳ ይመራል። እንደ ኡሻኮቭ ገለጻ የአሜሪካ ቡድን ከወዲሁ ታውቋል። "ሰኞ የሚደረገው ምክክር ውጤታማ ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች ድርድር መጋቢት 15 ቀን በሪያድ እንደሚካሄድ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ
የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች ድርድር መጋቢት 15 ቀን በሪያድ እንደሚካሄድ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች ድርድር መጋቢት 15 ቀን በሪያድ እንደሚካሄድ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ የሩሲያ ልዑካን ቡድን በሴኔተር ጆርጂ ካራሲን እና በፌደራል ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አማካሪ ሰርጊ ቤሴዳ ይመራል። እንደ ኡሻኮቭ ገለጻ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T15:51+0300
2025-03-20T15:51+0300
2025-03-20T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች ድርድር መጋቢት 15 ቀን በሪያድ እንደሚካሄድ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ
15:51 20.03.2025 (የተሻሻለ: 16:14 20.03.2025)
ሰብስክራይብ