የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል እየተጫወተችው ያለውን ሚና አወደሰ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ቢሮ ምክትል ተወካይ ማርጋሬት አቲኖ፤ ሀገሪቱ ለስደተኞቹ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የተነደፉ ሕጎችን እና ፖሊሲዎችን በንቃት እየተገበረች ነው ብለዋል።አቲኖ የኢትዮጵያ መንግሥት ለስደተኞች ሁሉን አቀፍ የጥበቃ እና የድጋፍ አገልግሎት እየሠጠ መሆኑንም ተናግረዋል።በሀገሪቱ ለሚገኙ ስደተኞች የሚሰጠውን የጥበቃ እና የድጋፍ አገልግሎት ለማጠናከር ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ መንግሥት የሚያደርገውን ወሳኝ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተወካይዋ ጠቁመዋል ሲል የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከለላ የሚሹ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን የምታስተናግድ ሲሆን በአፍሪካ ብዛት ያላቸው ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ከተጠለሉባቸው ሀገራት አንዷ ነች።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል እየተጫወተችው ያለውን ሚና አወደሰ
የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል እየተጫወተችው ያለውን ሚና አወደሰ
Sputnik አፍሪካ
የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል እየተጫወተችው ያለውን ሚና አወደሰ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ቢሮ ምክትል ተወካይ ማርጋሬት አቲኖ፤ ሀገሪቱ ለስደተኞቹ ምቹ ሁኔታ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T14:58+0300
2025-03-20T14:58+0300
2025-03-20T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል እየተጫወተችው ያለውን ሚና አወደሰ
14:58 20.03.2025 (የተሻሻለ: 15:14 20.03.2025)
ሰብስክራይብ