ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለችበጋምቢያ የማዕከላዊ ባንክ ተቀዳሚ ምክትል ገዥ አብዱላዮ ሲረህ ጃሎ የተመራ ቡድን ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያ ኃይልን ከውሃ የማመንጨት የዳበረ ተሞክሮ እንዳላት ያነሱት ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ፤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአፍሪካ በትልቅነቱ፣ በፋይናንስ ምንጭ እና ከሕዝባዊ ተሳትፎ አንጻር በርካታ ተሞክሮዎች የተገኘበት ትልቅ ፕሮጀክት መሆኑን አስረድተዋል።ሚኒስትሩ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ የድርድር ሂደቶች ጋር ተያይዞ ባደረጉት ገለጻ፤ የአፍሪካን ጉዳዮች በአፍሪካውያን በሚል መርህ የድርድር ሂደቶች የተመሩበት አግባብ ትልቅ ማስተማሪያ ነው ማለታቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለች
ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለችበጋምቢያ የማዕከላዊ ባንክ ተቀዳሚ ምክትል ገዥ አብዱላዮ ሲረህ ጃሎ የተመራ ቡድን ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያ ኃይልን ከውሃ የማመንጨት... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T14:24+0300
2025-03-20T14:24+0300
2025-03-20T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий