ህዳሴ ግድብ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቆሙ

ሰብስክራይብ
ህዳሴ ግድብ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቆሙ “ህዳሴ ግድብን ለመጨረስ በርካታ ችግሮች ታልፈዋል። በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ አካባቢ በጋራ ሪቫን በመቁረጥ ታሪክ እናደርገዋለን። ግድቡ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ፋይዳው የጎላ ነው። ግድቡ በመሞላቱ ምክንያት አሰዋን ግድብ ላይ የጎደለ ውሃ የለም። እኛም ቃል የገባነው ይህ እንዲፈጸም ነበር። ይህም በተግባር ተሳክቷል። ግድቡ የአፍሪካ ኩራት ነው። ኢትዮጵያ መቻልን ያሳየችበት፤ ስህተታችንን ያረምንበትም ጭምር ነው” ሲሉ በፓርላማ ተናግረዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0