ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፕሪቶርያውን ስምምነት አስመልክቶ በፓርላማ ያነሷቸው ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፕሪቶርያውን ስምምነት አስመልክቶ በፓርላማ ያነሷቸው ነጥቦች፦ያሸነፍነውን ጦርንት ትተን ወደ ፕሪቶርያው ስምምነት የመጣነው ሰላም ስለምንፈልግ ነው፡፡የቀድሞው የትግራይ ሠራዊት ትጥቅ የማስፈታትና መልሶ ማቋቋም ሂደት በተሟላ መልኩ አልተፈጸምም፤ ሂደቱ መፈጸም ይኖርበታል፡፡የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን ለመመልስ ዝግጁ ነው፡፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን የስልጣን ግዜ ለማራዝም ውይይት እየተደረገ ነው፤ አመራሮች ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡በትግራይ ያለውን ሁኔታ በንግግር ለመፍታት ውይይት እየተደረገ ነው፤ የውይይቱ ውጤት በቅርቡ የሚገለጽ ይሆናል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0